Internet Banking
Internet Banking

የባንካችን የ2ኛ ሩብ ዓመትና የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ2022/2023 የሁለተኛ ሩብ ዓመትና የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አራት ኪሎ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ አዳራሽ ሐሙስ ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ፡፡

በሥራ አፈጻጸም ግምገማ፣ በሁለተኛው ሩብ ዓመትና ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የተሠሩ ሥራዎችን አስመልክቶ በቀረበ ሪፖርት ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን፤ በዚህም መሻሻል ባለባቸው የሥራ አፈጻጸሞች ላይ በቀሪ ጊዜያት ተገቢው ማስተካከያዎች እንዲደረጉ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ በዕለቱ በባንኩ እየተካሄደ ያለውን የስትራቴጂ ትግበራን እና የባንኩን አዲስ አደረጃጀት አስመልክቶ ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን፤ በአዲሱ መዋቅር መሠረት የተመደቡ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች ትውውቅም ተካሂዷል፡፡

 

NIB BANK

NIB BANK

Committed To Services Excellence

Share this post with

Recent Posts

You May Also like

Reports

Jobs