October 31, 2024 የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድና የማኔጅመንት የምክክር መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ 1:37 pm ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተደረገው ምክክር የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የቦርዱ Read More