Internet Banking
Internet Banking

Samuel Firew

June 12, 2024
በውይይቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በባንኩ ተፈጥሮ የነበረውን የአገልግሎት መቆራረጥ በማስተካከል ባንኩንም ሆነ ደንበኞቹን ለመካስ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን ተናግረዋል። በዚህም ከጥሬ ገንዘብ እጥረት ጋር ተያይዘው
June 11, 2024
  ”በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የለውጥ እንቅስቃሴውን አጠናክሮ በቀጠለው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲሷ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እመቤት በሆሳዕና ዲስትሪክት ጽህፈት
June 10, 2024
ንቅናቄው እስከ አረፋ በዓል ዋዜማ በተለያዩ ከተሞችና ቅርንጫፎች እየተስፋፋ ይከናወናል። በዚህም የነባር ደንበኞች የተቀማጭ ገንዘብ መጠንን የማንቃት፣ አዳዲስ አካውንቶችን የማፍራት እና የገፅታ ግንባታ ሥራ
May 29, 2024
በአዲስ መንፈስ፣ ለላቀ ከፍታ! በሚል መሪ ቃል በመታጀብ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ፡፡   በቅርቡ የተወሰኑ ቺፎች፣ ምክትል ቺፎች፣ ምክትል
May 25, 2024
ባንኩ ግንቦት 19 ቀን 1991 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያገኘበትን ቀን (May 26) ምክንያት በማድረግ የብር ኢዩቤልዩ በዓሉን የመጀመሪያው በሆነው ”ሾላ ቅርንጫፍ” በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እያከበረ
May 20, 2024
በቅርቡ የተመረጡት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ሹመታቸው በብሔራዊ ባንክ ፀድቆ ባለፈው ሳምንት በይፋ ወደሥራ መግባታቸው ይታወሳል። በቆይታቸው ከባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድና ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ከዲስትሪክት ሀላፊዎች
May 14, 2024
በቅርቡ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሹመታቸው የፀደቀላቸው ዶክተር እመቤት ወደ ቢሯቸው ሲገቡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል ስነስርዓቱም የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል።
April 24, 2024
ታታሪውን ባንካችን ወደ ደንበኞቹ ይበልጥ ለመቅረብ  “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በክልል ከተሞች የማርኬቲንግ ንቅናቄ እያከናወነና ውጤታማ የገበያ ትስስር
March 23, 2024
የባንኩ 20ኛ የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሔደበት ወቅት ነው ይህ የተወሰነው። የባንኩ አዲሱ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ ባደረጉት ንግግር ንብ