Internet Banking
Internet Banking
News

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እመቤት መለሰ የዘመን መለወጫ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት።

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እመቤት መለሰ የዘመን መለወጫ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት ከታች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ይመልከቱ። መልካም በአል ይሁንልዎ!

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የ4 ሚሊየን ብር ስማርት የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ድጋፍ አበረከተ፡፡

መንግሥት ለከተሞች ውበት በሰጠው ልዩ ትኩረት ባንካችንም ሃሳቡን በመደገፍ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎቹን ግዢ በማከናወን አስረክቧል፡፡   ስማርት የመብራት ፖሎቹን የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ገበታቸው ለራቁ የጥበብ ባለሙያዎች ድጋፍ አደረገ፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ገበታቸው ለራቁ የጥበብ ባለሙያዎች ድጋፍ አደረገ፡፡ የ2017 ዓ.ም አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ሩጂ ኢቨንትስ ከባንካችን ጋር ያዘጋጀው የዘመን መለወጫ(አበባየሽ

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለ2 ቀናት ሲያከናውነው የነበረውን አመታዊ የማኔጅመንት የምክክር መድረክ አጠናቀቀ፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለ2 ቀናት ሲያከናውነው የነበረውን አመታዊ የማኔጅመንት የምክክር መድረክ አጠናቀቀ፡፡   በባንኩ የአራት ኪሎ ህንጻ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲከናወን የቆየው የባንኩ አመታዊ የማኔጅመንት አፈጻጸም

Read More »
News

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አመታዊ የማኔጅመንት ምክክር መድረክ አካሔደ።

በምክክር መድረኩ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር እመቤት መለሰን ጨምሮ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አስፈፃሚዎች፣ የዲስትሪክት ሀላፊዎች፣ የመምሪያ ዳይሬክተሮችና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል።  

Read More »

Recent Posts

Categories

Archives